የዳላስ ራዲዮ በ2006 ጀምሮ ለሶስት ዓመታት ያህል የዳላስንና አካባቢዋን ኢትዮጵያውያን ሲጋገለግል መቆየቱን አብዛኛዎች ያውቁታል። ይህ የራዲዮ ፕሮግራም የ ኮመርሻል በመሆኑ ያለምንም ተጽዕኖ ሲያገልግል ቢቆይም ለአየር የሚከፈለው ገንዘብ በመወደዱ ምክንያት ተቋርጧል።…