ይድረስ ለክቡር አቶ ዘውዴ ረታ እና ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ቦታ ሁሉ ። “የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት” በሚል ርዕስ  አቶ ዘውዴ ረታ ያሳተሙትን መጽሐፍ በጥሞና አንብቤዋለሁ። መጽሐፉ በንጉሠ ነገሥቱ ዘመን የተፈጸሙትን…